(አውሶም) ወታደር የሚያዋጡ ሀገሮችን እንደሚመርጥ አረጋግጧል። የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ረቡዕ ባወጣው መግለጫ ሶማሊያ የተልእኮውን አቅጣጫ "ትኩረቱን በግልጽ ሉዓላዊነት ላይ" ባደረገ ...
በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት አስፈላጊ ቁጥጥር እና ክትትል ባለመደረጉ፣ በሦስት ወራት ውስጥ 37 ሰዎች በወባ መሞታቸውን፣ በአንድ ሳምንት ብቻ ደግሞ ከ64 ሺሕ ሰዎች መያዛቸውን ...
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ እስራኤል የሃማሱን መሪ ያህያ ሲንዋርን መግደሏ አሁንም ጋዛ ውስጥ በታጣቂው ቡድን እጅ ያሉትን ቀሪዎቹን ታጋቾች የሚያስለቅቅ ስምምነት ላይ ...
(አይኤም ኤፍ)ና የዓለም ባንክ ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ ተጀምሯል። ኢትዮጵያን ጨምሮ የአባል ሃገራቱ የገንዘብ ሚንስትሮችና የብሄራዊ ባንክ ገዥዎች የሚሳተፉበት ነው። የኢኮኖሚና ኢንቨስትመንት አማካሪው ...
ትላንት ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. አዲስ አበባ መርካቶ ውስጥ በደረሰው የእሳት አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን፣ የከተማዋ እሳት እና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ...
"ለታጣቂዎቹ ታገለግላላችኹ" ፣ ታጣቂዎቹ ደግሞ "ለመንግሥት ትሠራላችኹ" በሚል ከሁለቱም በኩል ጉዳት እየደረሰባቸው እንደኾነ፣ ለቪኦኤ አስተያየት የሰጡ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ጉዳቱ ደርሶበታል ...
የዩናይትድ ስቴትሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን የተቀዛቀዘውን የተኩስ አቁም ንግግር ለማነቃቃት፣ የተጠናከረ የሰብአዊ ርዳታ ወደ ጋዛ እንዲገባ ለማድረግ እና ብሎም በሊባኖስ በእስራኤል እና ...
"በጠቅላላ ጉባኤ፣ በኦዲት እና በሴት አባላት አማካኝነት ከሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ጋራ በተያያዘ፣ 11 የፖለቲካ ፓርቲዎችን በጊዜያውነት ማገዱን ትላንት ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. በጻፈው እና ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዥ አዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ፣ በፀጥታው ምክር ቤት መሻሻል እና በአፍሪካ ውክልና ላይ በተመድ አባላት መካከል መግባባት መኖሩን ገልጸዋል። ...