በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት አስፈላጊ ቁጥጥር እና ክትትል ባለመደረጉ፣ በሦስት ወራት ውስጥ 37 ሰዎች በወባ መሞታቸውን፣ በአንድ ሳምንት ብቻ ደግሞ ከ64 ሺሕ ሰዎች መያዛቸውን ...
(ኢሰመኮ) አስታወቀ። በአዲስ አበባ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ተወስደው ያሉበት ሳይታወቅ፣ መደበኛ ባልሆነ ቦታ እንዲቆዩ ተደርገዋል ያሉ ሰዎችን በተመለከተ ዛሬ ሪፖርት ያወጣው፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ ...
(አውሶም) ወታደር የሚያዋጡ ሀገሮችን እንደሚመርጥ አረጋግጧል። የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ረቡዕ ባወጣው መግለጫ ሶማሊያ የተልእኮውን አቅጣጫ "ትኩረቱን በግልጽ ሉዓላዊነት ላይ" ባደረገ ...
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ እስራኤል የሃማሱን መሪ ያህያ ሲንዋርን መግደሏ አሁንም ጋዛ ውስጥ በታጣቂው ቡድን እጅ ያሉትን ቀሪዎቹን ታጋቾች የሚያስለቅቅ ስምምነት ላይ ...